"ለቅዱሳን በሚሆን አገልግሎት ለሚረዱት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አይረሳምና" "For God is not unjust to forget your work and labor of love which you have shown toward His name." ዕብራውያን 6:10 | Hebrews 6:10

የአገልግሎቶችና የክፍያ ማእከል

Services & Online Payments Portal

የአባልነት አገልግሎት Church Membership
መግለጫ / Description የቤተክርስቲያኑ ቋሚ አባል በመሆን መንፈሳዊ ግዴታን ለመወጣት የሚያስችል ምዝገባ:: Become a registered member of our parish to support the church and community.
የክፍያ ሁኔታ / Payment ወርሃዊ ክፍያ በ e-Transfer ወይም Zeffy መፈጸም ይቻላል:: Monthly contributions accepted via Interac e-Transfer or Zeffy. METHOD: E-TRANSFER / ZEFFY
OPEN REGISTRATION
የክርስትና አገልግሎት Holy Baptism
መግለጫ / Description ለልጆች ወይም ለአዋቂዎች የሚሰጥ የክርስትና ስርዓት ምዝገባ:: Application for the Sacrament of Baptism and preparatory information.
የክፍያ ሁኔታ / Payment የአገልግሎት ክፍያ በ Zeffy ወይም በኢሜል ዝውውር መክፈል ይቻላል:: Service fees can be processed via Zeffy or Interac e-Transfer. METHOD: ZEFFY / E-TRANSFER
REQUEST BAPTISM
አብረን እንገንባ Together We Build
መግለጫ / Description ለአዲሱ ቤተክርስቲያን ግንባታ የሚውል ልዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮጀክት:: Our historic project to build a permanent sanctuary for our parish.
የክፍያ ሁኔታ / Payment በ Zeffy (ከክፍያ ነፃ) ወይም በ e-Transfer መርዳት ይቻላል:: Support us via Zeffy (0% fees) or direct Interac e-Transfer. METHOD: ZEFFY (PREFERED)
VIEW PROGRESS & GIVE
አስራትና በኩራት Tithing & First Fruits
መግለጫ / Description ከአስር አንድን ለእግዚአብሔር ቤት ማቅረብ:: Fulfill the biblical commandment of tithing one-tenth to the House of God.
የክፍያ ሁኔታ / Payment በ e-Transfer ወይም በ Zeffy በኩል መላክ ይቻላል:: Submit your tithes securely via e-Transfer or our Zeffy portal. METHOD: E-TRANSFER / ZEFFY
GIVE OFFERING
የስም መጥሪያ / ዝክር Commemoration
መግለጫ / Description በቅዳሴ ጊዜ እንዲታሰቡ የሚፈልጉትን የክርስቲያን ስም ማስመዝገብ:: Submit Christian names to be commemorated during Divine Liturgy.
የክፍያ ሁኔታ / Payment ለዝክር የሚሆን ስጦታ በ e-Transfer ወይም Zeffy መክፈል ይቻላል:: Small offerings for name-calling can be sent via e-Transfer. METHOD: E-TRANSFER
SUBMIT NAMES